ይህን መንገድ ተከትሎ ፎርማት ለማድረግ የዊንዶውስ cd ወይም bootable usb stick
ያስፈልገናል
- የ windows CD ወይም flash ካስገቡ በሁዋላ ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ
- ከዛ turn on ያርጉ
- F2 ወይም F12 ን ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ
- “install windows ” የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያርጉ
- “Please read the license terms” የሚለው ሲመጣልዎ
- “I accept the license terms” የሚለውን ክሊክ ያርጉ
- “Which type of installation do you want?” ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ
- “Where do you want to install Windows?” የሚለው ፔጅ ላይ “Drive options” የሚለውን ክሊክ ያርጉ
- ፎርማት ማረግ የሚፈልጉትን “partition” ይምረጡና “format” ላይ ክሊክ ያርጉ
- ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ “next” ላይ ክሊክ ያርጉ
ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያርጉ
Nissir Tech/amhara programers