በአማራ ክልል የመሰረተ ልማት ግንባታ ማታለያው የባ/ዳር አ/አቀፍ ስታድዬም የCAFን ዝቅተኛ መስፈርት አለማሟላት ጉዳይ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን ካፍ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ ውድድሮችን ለማካሄድ የሚያስችል ስታዲየም የላትም ሲል አስታወቀ።

ዓለም ዓቀፍ ውድድሮች በኢትዮጵያ በሚገኙ ስታዲየሞች እንዳይካሄድም እገዳ መጣሉን ካፍ በጻፈው ደብዳቤ ገልጿል። ካፍ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንዳመለከተው የአዲስ አበባ ስታዲየም፡ አዲሱ ስታዲየም፡ የመቀሌ ስታዲየም፡ የሀዋሳ ስታዲየም፡ የባህርዳርና የድሬዳዋ ስታዲየሞች የካፍን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ ባለመሆናቸው ከካፍ ዝርዝር ውስጥ እንዲወጡ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ በየትኛውም ስታዲየም ዓለም ዓቀፍ ግጥሚያዎች እንደማይካሄዱ አስታውቋል። ኢትዮጵያ ውድድር ሲኖራትም በሌላ ሀገር ስታዲየም ይከናወናል ብሏል።

እንደሚታቀው በትህነግ ዘመን በአማራ ክልል የተለያዩ የመሰረተ ልማት እንዳይሰሩ ማዕቀብ ተጥሎ መቆየቱ ይታወቃል። እየተሰራ ነው እንዲባል ከተጀመሩ ፕሮጀክቶች አንዱ የባ/ዳር ስታድየም ነበር። ነገር ግን እንደምሰማው ከሆነ የካፍን ዝቅተኛ ደረጃ እንኳን ከማሟላት አልቻለም። ቡራከረዩ ሲባልለት የነበረው ስታደዬም!

አይ የኢትይጵያ እግርኳስ!

1 Comment

  1. የትግራይ እና የባህር ዳር ስታድዬሞች በጊዜያዊነት ጨዋታዎችን እዲያስተናግዱ ተፈቅዶላቸዋል። ነገር ግን በ 2 ወራት ውስጥ እድሳት መደረግና ዝቅተኛውን ደረጃ እንዲያሟሉ ተዕዛዝ ተሰጧቸዋል።

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s