መንግስት ቀድሞ መፈንቅለ መንግስት ብሎ ስም ስላወጣና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስላልተቀበለው ነገሩን ለማክበድና እውነት ለማስመሰል በተለያየ ቦታ ድራማ እየሰራ ነው። ንጹሀንን እያሰረ ያለው። ይህ ከድጥ ወደ ማጡ ነው።

”መንግስት ቀድሞ መፈንቅለ መንግስት ብሎ ስም ስላወጣና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስላልተቀበለው ነገሩን ለማክበድና እውነት ለማስመሰል በተለያየ ቦታ ድራማ እየሰራ ነው። ንጹሀንን እያሰረ ያለው። ይህ ከድጥ ወደ ማጡ ነው።
ይህ ኢፍትኃዊነት ነው፤ ይህ ፀረ ዲሞክራሲያዊ አካሄድ ነው፤ ይህ ፀረ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ነው። የሚበደለው ህዝብ አማራ ቢሆንም ኢትዮጵያዊ ነው፤ ግፍ የሚፈጸምበት ህዝብ አማራ ቢሆንም ሰው ነው ፤ የሴራ መፈተኛ የሆነው አማራ ቢሆንም ዜጋ ነው።
በዚህ ሰዓት ይህን ግፍና በደል ማውገዝ፣ መታገልና ማስቆም እንደሚገባ እያወቁ ነገር ግን ጉዳዪን በዋናነት በአማራነት ትግል ውስጥ ያሉ አካላት ስለሚታገሉትና ጉዳዩ በአማራ ላይ ስለሆነ አይመለከተንም ያሉ ኃይሎች ሰብአዊም ሆነ የዜግነት ስሜት የሌላቸው ይልቁንም አማራ ከሚለው ስም ላይ ችግር ያለባቸው ናቸው።”

አቶ ያሬድ ኃይለማርያም

የሰባዊ መብት ተሟጋችና የህግ ባለሙያ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s