መንግስት ቀድሞ መፈንቅለ መንግስት ብሎ ስም ስላወጣና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስላልተቀበለው ነገሩን ለማክበድና እውነት ለማስመሰል በተለያየ ቦታ ድራማ እየሰራ ነው። ንጹሀንን እያሰረ ያለው። ይህ ከድጥ ወደ ማጡ ነው።

”መንግስት ቀድሞ መፈንቅለ መንግስት ብሎ ስም ስላወጣና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስላልተቀበለው ነገሩን ለማክበድና እውነት ለማስመሰል በተለያየ ቦታ ድራማ እየሰራ ነው። … More

ፍኖተ ሰላም ከተማና ዞናዊ ጉዞዋ

ቅድመ ታሪክ በቀደመው የመንግስት መዋቅር የጎጃም ክፍለ ሀገር ሰባት አውራጃዎች ነበሩት ፡፡ ከሳበቱ አንዱ የሆነው ቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ ዋና … More